የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች!

  የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች! 1 ካልቪን ክሌይንና ቶሚ ሂልፊገር የተሰኙትን ታዋቂ የልብስ ብራንዶች የሚያመርተው ፒቪኤች ኮርፖሬሽን ከመጪው ሰኞ አንስቶ ከኢትዮጵያ ምርት መቀበል እንደሚያቆም አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ላለፉት አምስት አመታት በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ፋብሪካ የነበረው ሲሆን ይህንን ፋብሪካ ሰኞ እንደሚዘጋውም ገልጿል፡፡ በፋብሪካው ውስጥ ያለውን ንብረት ቀደም ብሎ ለአንድ ኢትዮጵያዊ … Continue reading የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች!